በምርመራ ወቅት እስረኞች ላይ የተፈጸሙ አስቃቂ ጉዳቶች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ከተከሰሱት 38 ተከሳሾች መካከል 16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን ጉዳት በሪፖርቱ አኳትቷል። በዚህም መሰረት:- 1) ከበደ ጨመዳ:_ ቀኝ እጅ ላይ ትንሽ ጠባሳ፣ ቀኝ እግር አውራ ጣት ስብራት፣ 2)ኢብራሂም ካሚል:_ ቀኝ እግር ላይ ጠባሳ፣ ግራ እጅ ላይ ጠባሳ፣ የካቴና እስር ምልክቶች፣ … Continue reading በምርመራ ወቅት እስረኞች ላይ የተፈጸሙ አስቃቂ ጉዳቶች